ባሕረ ሓሳብ Documents STORE ወሳኝ ዚና You-tube ABOUT CONTACT
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተውሃዶ ቤ/ክ በብችኝነት ከምትታወቅባቸው ኣንዱ የራስዋ የሆነ የዘመን ኣቆጣጠር ወይም ባሕረ ሓሳብ መነርዋ ነው።ይኹውም ከዓለም የተለየች እንድትሆን ኣስችላታል።ይህም ባሕረ ሓሳብ ለዲመጥሮስ በገለፀለት መሰረት በየግዜው በተነሱ ኢትዮጵያውያን ሊቃውንት ከትውልድ ትውልድ ሲተላለፍ ቆይትዋል።በኣሁኑ ወቅት ዘመኑ የመረጃ ዘመን በመሆኑና ሉቃውንቱ ሳያልፉ ቴክኖልጂውን በመጠቀም መስራት ከሚኖርብን ኣያሌ መንፈሳውያን ስራዎች ውስጥ ባሕረ ሓስብ ኣንዱ ነው ።ምክንያቱም የኣሁኑ ትውልድ በቀላሉ ሊረዳው ባለመቻሉ ማወቅና መረዲት እየፈለገ ከቁጥሩ ስሌት ረቂቅነት ኣንፃር ብዙ ሲቸገር ይታያል።
ምሉ መረጃ ከፈለጉ ሊንኩ በመንካት ያውርዱት!
click here to download
bah.pdf |
The Bahire Hasab is an application which is used to get the Ethiopian Orthodox Tewahedo Church fasting dates & Hollidays,Ethiopian calendar, basic information in calculating calendar of the church ,specific date in Ethiopian calendar,33 holidays of Virgin Saint Mary and constant fasting dates & holydays. It also helps to print the outputs for each year.
Now start to enjoy the ease of the Bahire Hasab as you master its features.
Begin now to master Bahire Hasab application now.
Go to
.....ስለሆነም በቀላሉ ለማጥናት ከሚቸገሩ ወጣቶች አንዱ በመሆኔና የባሕረ ሓሳብንም አስፈላጊነት በእጅጉ በመረዳት ቴክኖሎጂውን በመጠቀም የባሕረ ሓሳብ ፕሮግራሚንግ ከነ ግራፊካል ኢንተርፌስ ለማዘጋጀት ቺያለሁ።ይህ ፕሮግራም በኢትዮጵያ ኦርቶዶስ ተውሓዶ ቤተ-ክርስትያን የሚከበሩ ባዕላትና አጽዋማትን ወዘተ... መረዳት የሚያስችል ነው።
በተጨማሪ ይህ ፕሮግራሚንግ ሙሉ ትም ህርቱን በአማር ኛና በእንግሊዘኛ ቃንቃዎች የሚያስረዳ በመሆኑ የተፈለገውን ዓመት ወር ቀን በማስቀመጥ ሰፈ እውቀትና ትምህርት ማግኘት ይቻላል።ተጨማሪ አስተያየት ካለዎት ከታች በተቀመጠው አድራሻ መላክ ይችላሉ።
[email protected]
ስብሓት ለእግዚአብሔር ወለወላዲቱ ድንግል ወለመስቀሉ ክቡር አሜን !!ይቆየን ።
click here to download the runnable java project
run_bahrehasab.jar |